Debre Genet St. Virgin Mary EOTC (Ethiopian Orthodox Tewahedo Church) is the first Ethiopian Orthodox Church located in San Antonio, TX. The church follows the doctrine of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. It is under the archdiocis of Texas. For more details, please visit the About Us and Services page. Thank you!
ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሳን አንቶኒዮ የመጀመሪያዉ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ስትሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ትከተላለች፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ድህረ ገጽ በመዘዋወር ይገልገሉ፡፡ እናመሰግናለን።